ለመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሀ ግብር ላይ Defend Ethiopia Task Force in Europe ተሸለመ

ለመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሀ ግብር ወደ ሀገር ቤት የመጡ የአደረጃጀቶቹ አመራሮችና ተወካዮች በተገኙበት ተካሄደ።