Demonstration by Ethiopians and Eritreans in Brussels in front of the European Commission

Campaign to support the demonstration by Ethiopians and Eritreans in Brussels in front of the European Commission and amplify the message and letter of our compatriots through Click to tweet.

ውድ ወገኖች፤
አምስት ደቂቃ ብቻ ከሰዓቶት ላይ በመውሰድ ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ በመጠቀም  የበኩሎውን አስተዋፅዖ ያድርጉ።
ኑ የኢትዮጲያን እውነት ለአለም ሳንታክት እናሳውቅ የቲውተር ዘመቻችንን ተቀላቀሉ!!

  1. የህውሃትንና አፍራሽ የውጭ ሃይሎችን ሴራ እናጋልጥ
  2. ሲሪያ ሊቢያና የመን በኢትዮጲያችን አይደገምም
  3. የትግራይ ህዝብ ጠላት ህውሃት ነው
  4. የኦሮሞ የአማራ የአፋር የሲዳማ የሶማሌ የጋንቤላ የክርስቲያን የሙስሊም ጠላት የመላ ህዝባችን ጠላት አገር አተራማሹን የሽብር ቡድን ውስብስብ ሴራ በጋራ እናጋልጥ
  5. የህውሃትንና የጀሌዎቹን ሴራ እናጋልጥ የተቃጣውን የህልውና አደጋ በጋራ እንመክት
  6. አገራችንን ከጥፋት እንታደግ

ኑ ለህዝባችን ድምጽ ሁኑን አገራችንን ከውድመት እንታድግ
የህልውና ትግል አገር የማዳን ዘመቻ

Dear compatriots,
Please take 5 minutes to send the prepared tweets below to EU parliamentarians, Commissioners and other influencers about the rally.

Click to Tweet and Join the campaign
#TPLFisTheCause #SayNoMore #DisarmTPLF

English | Français
Campaign date: 2 – 7 October 2022