ውድ ወገኖች፤
አምስት ደቂቃ ብቻ ከሰዓቶት ላይ በመውሰድ ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ በመጠቀም የበኩሎውን አስተዋፅዖ ያድርጉ።
ኑ የኢትዮጲያን እውነት ለአለም ሳንታክት እናሳውቅ የቲውተር ዘመቻችንን ተቀላቀሉ!!
- የህውሃትንና አፍራሽ የውጭ ሃይሎችን ሴራ እናጋልጥ
- ሲሪያ ሊቢያና የመን በኢትዮጲያችን አይደገምም
- የትግራይ ህዝብ ጠላት ህውሃት ነው
- የኦሮሞ የአማራ የአፋር የሲዳማ የሶማሌ የጋንቤላ የክርስቲያን የሙስሊም ጠላት የመላ ህዝባችን ጠላት አገር አተራማሹን የሽብር ቡድን ውስብስብ ሴራ በጋራ እናጋልጥ
- የህውሃትንና የጀሌዎቹን ሴራ እናጋልጥ የተቃጣውን የህልውና አደጋ በጋራ እንመክት
- አገራችንን ከጥፋት እንታደግ
ኑ ለህዝባችን ድምጽ ሁኑን አገራችንን ከውድመት እንታድግ
የህልውና ትግል አገር የማዳን ዘመቻ
Dear compatriots,
Please take 5 minutes to send the prepared tweets below to EU parliamentarians, Commissioners and other influencers about the rally.
Click to Tweet and Join the campaign
#TPLFisTheCause #SayNoMore #DisarmTPLF
Campaign date: 2 – 7 October 2022